Page 21 - Print Version Volume 22 - Number 1126
P. 21
Fortune Vol. 22 No. 1126 Nov. 28, 2021 ADVERTISEMENT Page 21
የትራፊክ ቅጣትዎን ባሉበት ቦታ ሆነው በእጅ
ስልክዎ መክፈል የሚችሉበትን አሰራር ተግባራዊ
ማድረጋችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን ለመፈፀም በአዋሽ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ
መተግበሪያ ወይም *901# በመደወል የሚስጥር ቁጥርዎን ካስገቡ
በኋላ ከሚመጣልዎት አማራጮች ውስጥ “Bill Payment” የሚለውን
በመጫንና በስሩ ከሚገኙት ውስጥ ደግሞ “Traffic Penalty”
የሚለውን በመምረጥ ቅጣትዎን ወዲያውኑ መክፈል ይችላሉ፡፡
ዘመናዊና ምቹ የሆነውን የባንካችንን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት
መተግበሪያ ከGoogle Play እና ከApp Store በማውረድና
በስልክዎ ላይ በመጫን አገልግሎቱን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን
እናሳውቃለን፡፡